ቤተ ያሬድ/The House of Yared
ቤተ ያሬድ/The House of Yared

ቤተ ያሬድ/The House of Yared

ስመ-ጥሩው፡ ኢትዮጵያዊ የዜማ ደራሲና ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድ፡ በመንፈስ ቅዱስ ተመሥጦ፡ የደረሰውን የምስጋና ድርሰት ያዜመው፡ መላእክት፡ በአብእም፥ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ሥላሴነት ለሚመለከው ፈጣሪያቸው፡ ለእግዚአብሔር፡ በዚሁ የሥላሴ ምሥጢር፡ በሰማያት በሚያቀርቡትና አጥንትን በሚያለመልመው፡ "ግእዝ…