Six Dead, Scores Wounded, Hundreds Jailed in Arsi as Muslim Protests Rage in Central Ethiopia

Six Dead, Scores Wounded, Hundreds Jailed in Arsi as Muslim Protests Rage in Central Ethiopia

Henok S Fente

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ውስጥ በኮፈሌ ወረዳ በተቀሰቀሱ የሙስሊሞች ተቃውሞዎች ከ6በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአይን ምስክሮች አስታወቁ። የኢትዮጵያ መንግስት ግጭቱ መከሰቱን ገልጾ ሶስት ሰዎች መሞታቸውን አረጋግጧል።
የግጭቱ መንስዔና የሞቱት እንዲሁም የቆሰሉት ሰዎች ቁጥር እያወዛገበ ባለበት በአሁኑ ወቅት፤ ኮፈሌ ወረዳ በጸጥታ ሃይሎች ተከባለች።