ለሠላምታ እንዲሆን ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን
የትናንትን ሙዚቃ በዛሬ ስልት ለማናገር ተብሎ ይህን አዲስ ዘዬ "አንፃር"ብለን ሰይመን ለናንተ ለማስተዋወቅ በመጀመርያ ማለዳ የተሰኘ አንድ ዜማ አዲስ ስጦታ አድርሰናል።
ሙዚቃውን ያዘጋጀው ይኩኖአምላክ(ኡኖ)
ነው የሚጫወትላችሁ ደሞ ካሥማሠ
ከሠሞኑ አንፃር ዘዬን ለማስተዋወቅ "ማለዳ" የተሰኘ የዜማ ስብስ…
ሰላም ፍቅር ጤና ለኛ
እፁብ ድንቅ ስራ
Wowwwww
damn sound cloud ☁️