አባታችን አብርሃም እርሱና ሚስቱ ሸምግለው ሳለ እግዚአብሔር የተናገረው የተስፋ ቃል እንደሚፈጸምና ልጅን እንደሚወልዱ በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ። እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት። ይህ የእግዚአብሔር አሰራር በርሱ ብቻ አላቆመም። ሐዋርያው ሲናገር «ነገር ግን፦ ተቈጠረለት የሚለው ቃል ስለ እርሱ ብቻ የተጻፈ አይደለም፥ ስለ እኛም ነው …
Home
Feed
Search
Library
Download